Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብሔራዊ ፋይዳ መታወቂያ ምርጥ ተሞክሮ ለአፍሪካ ሀገራት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ ከኢትዮጵያ ባሻገር በዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ቡሩንዲ የሙከራ ትግበራ ሊጀምር ነው አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮዳሄ አርአያሥላሴ።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው የነገ ቀንን አስመልክተው ባስተላለፉት…
የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ሽግግር የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ።
ጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" በሳይንስ ሙዚዬም የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
ኢትዮጵያ ነገዋን ዛሬ እየሠራች ነው!
ነገ የሚወሰነው ዛሬ በምንሠራው ሥራ ነው! የነገ ስኬታችን የሚቀረጸው በዛሬው ጥረታችን ነው። ከትናንት መልካም ልምዶችን በመቅሰም፣ ዛሬን በትክክል አጢኖ የነገን ራዕይ ዛሬ ላይ ሆኖ መገንባት የመንግሥታችን ጽኑ እምነትና መለያ ባህሪ ነው።
ሀገር በቀል ዕውቀትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር…
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት መሰረታዊ የሸቀጦችን የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘጠና ዓመት የንግድ ሥራ ልምድ ያለው የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አዲሱን የ2019 የዘመን መለወጫ እና መጪ በዓላትን ምክንያት በማድረግ የሸቀጦችን ዋጋ ለማረጋጋትና የአቅርቦት ክፍተቶችን ለመሙላት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፡፡…
የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጳጉሜን 4 "የኅብር ቀን"ን በማስመልከት የኪነ ጥበብ ምሽት አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም…
ኅብር፡ በልዩነት ውስጥ ያለ የጋራ አቅም
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያስተናገደቻቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ውጥረት የሞሉባቸውን ምዕራፎች በዘላቂነት ለመሻገር የታሪክ፣ የሀሳብ እና የፍላጎት ልዩነቶችን ወደ አንድ ጠረጴዛ ማምጣት ግድ ይል ነበር።
በዚህ ታሪካዊ ፍላጎትና እውነታ…
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ከ2ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለ 2ሺህ 735 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡
የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ጉዮ ዋርዮ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ስነምግባር ያላቸውና ጸባያቸው…
የትውልድ ብርሃን
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓድዋ የነጻነት አደባባይ እስከ ህዳሴው ግድብ ሜጋ ፕሮጀክት ድረስ ያለው ብሔራዊ ጉዞ በተለያዩ ዘመናትና የታሪክ አውዶች የተከናወነ ነው፡፡
የዛሬው የልማት ስኬታችን ከቀደሙት ትውልዶች ዘመናትን ከተሻገረ ትግል፣ ከተማሩት መራር ትምህርት…
በኅብረ ቀለማት የተዋበው ኢትዮጵያዊነት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ብዝሃ ማንነት ባላቸው ብሔሮች ብሔረሰቦች የተገነባች ሀገር ናት፤ ይህም የውበትና ጥንካሬ ምንጭ ሆኗል፡፡
ኅብር ልዩነትን ባለመካድ የተለያዩ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የቋንቋ እንዲሁም የአስተሳሰብ ቀለሞች በአንድ ሲቀመጡ…