Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል – አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት ከጣልያን በተጨማሪ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት አሳድጓል አሉ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ፡፡
አምባሳደሯ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲያዊ…
በተኪ ምርት ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ሶስት ወራት በተኪ ምርት 1 ነጥብ 08 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማዳን ተችሏል፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በሩብ ዓመቱ የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማሳደግ በርካታ…
ለኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ተ/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት÷…
ኢትዮጵያ ውክልና በሌለው አካል ያጣችውን የባሕር በር የመጠየቅ መብት አላት – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተንኮል እና ውክልና በሌለው አካል ያጣችውን የባህር በር የመጠየቅ ህጋዊም ሆነ ታሪካዊ መብት አላት አሉ የሕግ ምሁራን።
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ፤ ወሰኗ ባሕር የነበረችው ኢትዮጵያ የግዙፍ ባሕር ኃይል…
የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ5 ሺህ በላይ የምስራቅ አፍሪካና ዓለም አቀፍ ሀገራት ጎብኚዎች የሚሳተፉበት የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አደራሽ ተከፍቷል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው አውደ ርዕይና ጉባኤ ከ14…
የገጠሩን ማሕበረሰብ ኑሮ ለመቀየር የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን ማሕበረሰብ ኑሮ የመቀየር እና ምርታማነትን የማሳደግ ተግባር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ባጠረ ጊዜ ማሳካት ያስችላል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ትናንት በኦሮሚያ…
የግብርናው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ የመጣው ለውጥ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከተረጂነት እንደምትወጣ አመላካች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በትናንትናው ዕለት…
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና መካሄድ ጀምሯል።
ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሃሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡
ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣…
ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ወጣቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ያለውን ተሳትፎ ይበልጥ ማጠናከር አለበት አለ።
'አስተማማኝ ሰላም ለሀገር ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት በነቀምቴ…
ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርታማነት እያደገ ሲሄድ ገበያ ይረጋጋል፤ ገቢ ይጨምራል፤ ከውጪ የሚገቡ ምግቦችን በመቀነስ የመላክ አቅማችን ያድጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በምስራቅ ሸዋ ዞን የክረምት ስንዴ ምርት…