Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የብልጽግና ጅማሮ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሰልፉ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
የባሕር ዳር ከተማ…
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ ‘በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።
ሰልፉ ባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣…
የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም አቅጣጫ አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል፡፡
የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) ምክር ቤቱ ያደረገውን ግምገማ በማስመልከት በሰጡት ማብራሪያ፥ በክልሉ የጸጥታ…
በክልሉ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የማለፍ ምጣኔን ማሳደግ ተችሏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል በተሰራ ስራ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የማለፍ ምጣኔን ማሳደግ ተችሏል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የቢሮው ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ከተመረጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫው…
ሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ በመጀመሪያ የተወያየው በተሻሻለው የመንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን፥ የአዋጁ መሻሻል የመንግስት ተቋማት የተሰጣቸውን…
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በስፖርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በስፖርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነፊሳ አልማህዲ ከሩሲያ ስፖርት ፌዴሬሽን ሚኒስትር ሚካኤል ዴግትያረቭ ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…
በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ … ሃይማኖት ዮሃንስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የብስራተ ገብርኤል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዋ ሃይማኖት ዮሃንስ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 579 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ…
በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ… ካሊድ በሽር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ካሊድ በሽር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 591 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
እንደ ኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ መረጃ ተማሪ ካሊድ በሽር እንግሊዘኛ…
ባለጉዳዮች ባሉበት የችሎት አገልግሎት የሚያገኙበት የዲጅታል አሰራር ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለጉዳዮች ባሉበት ሆነው መገልገል የሚያስችላቸው የዲጅታል አሰራር በተያዘው ወር በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ይጀመራል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ዳኛ አበበ ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…