Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ”ዮ ማስቃላ” በዓል ላይ የሚካሄደው የ”ሶፌ” ሥነ ሥርዓት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በሆነው በ"ዮ ማስቃላ" በዓል ላይ የሚካሄደው "ሶፌ" ሥነ ሥርዓት በብሔረሰቡ ዘንድ የሚከበር ደማቅ የበዓሉ ኹነት ነው፡፡
"ሶፌ" የሚለው ቃል ጋሞኛ ሲሆን÷ ሙሽሮች ቁንጅናቸውን በውድድር መልክ የሚያሳዩበት…
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች ለውጥ አምጥተዋል – አምባሳደር ግርማ ብሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች የተሻለ የምጣኔ ሃብት ዕድገት እንዲመዘገብ ዕድል ፈጥረዋል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ።
ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ…
ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላፉት መልዕክት፤ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ እውቀት እና…
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በመርሃ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ…
የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ" በዓል በቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የብሔሩ ተወላጆች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው…
የጋሞ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ዮ ማስቃላ” በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ዮ ማስቃላ" በዓል በአርባምንጭ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ዮ ማስቃላ በዓል በብሔረሰቡ ዘንድ ዘመን መለወጫ ብቻ ሳይሆን ያዘነን የሚያጽናና፣ የተጣላን የሚያስታርቅ፣ የተራራቀን የሚያቀራርብ ልዩ ትርጉም…
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ብቻ ሳይሆን አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡
የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ10 ብሔረሰቦችን የዘመን መለወጫ በዓላት በጋራ ለማክበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ እንዳሉት ÷ በክልሉ በሚከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት ላይ ከ409…
በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ልዑክ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ልዑካን ቡድን በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ ገብቷል።
የልዑካን ቡድኑ አባላት አሁን ላይም 'ደህናነት በአብሮነት' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 80ኛው…
ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአሁኑ ትውልድ በላብ፣ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የቀደመ…