Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመስቀል በዓል አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል – ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ

የመስቀል በዓል አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል - ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል በዓል የሰላም በዓል በመሆኑ የበዓሉ አከባበር ሰላምንና ፍቅርን የሚሰብክ ሊሆን ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን…

ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የጸጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላምን በማጽናት የልማት ሥራዎች እንዲከናወኑ የፀጥታ አካሉ ሚናውን ተወጥቷል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን። የክልሉን ወቅታዊ የሠላም ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመለከተ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና…

በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች ተከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ26 ሺህ በላይ የውሃ መሳቢያ ፓምፕ ለአርሶ አደሮች በዛሬው ዕለት ተከፋፍሏል፡፡ በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በዚህ…

የጋሞ ብሔረሰብ ባሕል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ዞን የ'ዮ ማስቃላ' በዓል አከባበር አካል የሆነው የጋሞ ብሔረሰብ የባሕል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚዬም በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሲምፖዚዬሙ''ዱቡሻና ዱቡሻ ወጋ ለዘላቂ ሰላማችን እና ልማታችን'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት ቁጭት የመለሰ ነው አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ። የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ በድሬዳዋ ከተማ ስቴዲየም የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡…

ሕዳሴ ግድብ የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ ማዕዘናት የኢትዮጵያ ልጆችን ለልማት ያስተባበረና የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር…

የሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክትና የባህር በር የመስፈንጠሪያ ምስጢር ነው አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት የድጋፍና የደስታ…

በክልሉ የሚገኙ ታሪካዊ ሀብቶችን ለመንከባከብ በትኩረት ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ታሪካዊ ሀብቶችን ለመንከባከብ በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የዎላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሶዶ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ ርዕሰ…

የሀገራችንን ህልውናና ብሔራዊ ጥቅሞች ለመጠበቅ ሠራዊቱ ከምንግዜውም በላይ ዝግጁ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችንን ህልውናና ብሔራዊ ጥቅሞች ለመጠበቅና ለማስከበር ሠራዊቱ ከምንግዜውም በላይ ዝግጁ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1ሺህ 671 ቤቶች ለህብረተሰቡ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገነቡ 1 ሺህ 671 ቤቶችን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስረክበዋል። የተገነቡት ቤቶች ለሀገር ባለውለታዎች፣…