Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በደሴ ከተማ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ ከአንድ ሺህ በላይ የክላሽንኮቭ ጥይት በመገበያየት የተጠረጠሩ ሦስት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ባለሙያ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ከበደ…

በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የኮለንና ሀሮዋ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ አብዱላሂ ሀሰን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷በክልሉ…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባሕር ኃይል ላይ በሚሠሩበት አግባብ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ባሕር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የሩሲያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ አድሚራል ቪላዲሚር ቮሮቢቭ የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የሚገነባቸውን የባሕር ኃይል ተቋማት ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረቱበት 55ኛ ዓመት "55 ዓመታት ጠንካራ አጋርነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ጉብኝት ላይ፤ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተረኪንን ጨምሮ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር እና…

የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፕሬዚዳንት ታዬ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቀድሞ ቦርድ አባሉ ለነበሩት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሽኝት መርሐ-ግብር አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ አየር መንገዱ አኅጉራዊ መሪነቱን እና…

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ…

የአንጎላው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ አሸኛኘት…

ዘገባዎች የኢትዮጵያን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ፍላጎት በመረዳት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዓለምን ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስከብሩ ሥራዎች ላይ ይበልጥ አተኩረው እንዲሰሩ ተጠየቀ። ተለዋዋጭ የዓለም ነባራዊ ሁኔታ እና የጂኦ-ፖለቲካል አሰላለፍ በሚዲያ ሥራዎች የሚኖረው…