Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና አርጀንቲና የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአየር አገልግሎት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአርጀንቲና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ፍራንኮ ሞጌታ…

አቶ አደም ፋራህ ከርዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት…

መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር የጤና ሚኒስቴር ድጋፍ እንዲጠናከር ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ አካላትን በማስተባበር እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ…

ከ85 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ85 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የባቲ ከተማ ንጹህ የመጠጥ ውኃ ማሻሻያ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ፡፡ በፀሐይ ኃይል የሚሠራው ይህ ፕሮጀክት 5 ሺህ 750 ወገኖችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ በውኃ እና ኢነርጂ…

ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለጃፓን ኢንቨስተሮች የተመቸች መዳረሻ በመሆኗ በርካታ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት እየተሳተፉ እንደሚገኙ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሽባታ ሂሮኖሪ ገለጹ። ከ50 በላይ ከጃፓን የመጡ የቢዝነስ ልዑካን የተሳተፉበት የኢትዮ-ጃፓን…

የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመትና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል – ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ መግባባት አለመኖር ለውድመት እና ለውጪ ጠላቶች ሴራ ተጋላጭ ያደርጋል ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። “የዜጎች ተሳትፎ ለተሳካ አካታች ሀገራዊ ምክክርና ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ…

ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኔዘርላንድስ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከረ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ስቲጅን ጃንሰን ጋር…

ሚኒስትሩ የፋሲል  ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የፋሲል ቤተ-መንግሥት ጎብኝተዋል፡፡ ከሚንስትሩ በተጨማሪ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደ ወይን (ዶ/ር)…

ብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት ያደረገ ፎረም እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በየወሩ የሚዘጋጅ ሲሆን÷በመገናኛ ብዙሃን የዜጎች ዴሞክራሲያዊ እና ነጻ ሃሳብ የማራመድ ሒደቶች እንዲያድጉ የሚደረግበት ነው ተብሏል፡፡ በፎረሙ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከእስያ መሰረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከቻይና ጉብኝታቸው ጎን ለጎን ከእስያ መሰረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም በኢትዮጵያ ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ መኖሩን ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡ በመንግሥት…