Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኤምባሲው የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን አገልግሎትን አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ መምጣቱን የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ገለጹ።
ባለስልጣኑ ለኮር ዲፕሎማቶች የውጭ መንጃ ፈቃድ ቅያሬ፣ የእድሳትና ሌሎች…
በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ፓርላሜንታዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ አኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ያለውን ፓርላሜንታዊ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)…
10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡
ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…
240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ የሚታይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ መከናወኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ደረቅ ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም፣ የሥርዓት ምህዳርና የደህንነተ ሕይወት ጥበቃና ቁጥጥር እንዲሁም…
የ20 ኢትዮጵያውያን ህይወት በጀልባ መስጠም አደጋ አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዳሜ ምሽት ላይ 35 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየመናዊ ካፒቴን እና ረዳት ካፒቴን ጋር የያዘች ጀልባ ከጂቡቲ ተነስታ በባኒ አል-ሃካም ከተማ አል-ሃጃጃህ አቅራቢያ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
በአደጋው የዘጠኝ…
10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡
ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…
ታጣቂዎች ለተከተሉት ትክክለኛ የሰላም መንገድ ምስጋና ይገባል – አባ ገዳዎች
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ልዩነትን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሰላም አማራጭን ተቀብለው ለገቡ ታጣቂዎች አባ ገዳዎች ምስጋና አቀረቡ።
በክልሉ ይንቀሳቀሱ ለነበሩና የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች እውቅና እና ምስጋና የሚያቀርብ መርሐ-ግብ…
ኢትዮጵያና አርጀንቲና የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአየር አገልግሎት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአርጀንቲና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ፍራንኮ ሞጌታ…
አቶ አደም ፋራህ ከርዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የርዋንዳ አምባሳደር ከሆኑት ቻርለስ ካራምባ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት…
መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር የጤና ሚኒስቴር ድጋፍ እንዲጠናከር ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማኅበር ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ አካላትን በማስተባበር እያደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከመቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ…