Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአምራች ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረትና በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ክሮታጅ ጣህኒ የሰሊጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን ዋና ጽ/ቤት የተቋም ግንባታ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የክልልና ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን ዋና ጽ/ቤት የተቋም ግንባታ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የተሰሩ የፓርቲ ዶክመንቴሽን፣ የሚዲያ ስቱዲዮ፣ ቤተ መጻሕፍትና…

ኢትዮ ቴሌኮም ያጋጠመውን የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት መቀነስና መቆራረጥ ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀይ ባህር ውስጥ በሚያልፍ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመር ላይ ባጋጠመ መቋረጥ ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሌሎች አማራጭ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ሰሞኑን የኢንተርኔት…

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ሚናውን በላቀ ደረጃ ሊወጣ ይገባል ተባላ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ግልጽነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን ሚናውን በላቀ ደረጃ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። "ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለዕምርታዊ…

በመዲናዋ ለሚካሄደው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ በቀጣዮቹ ቅዳሜ እና እሑድ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል። የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊግርሃም…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ረመዳን መሐመድ አብደላ ጎክ ጋር ዛሬ በጁባ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳንን የሁለትዮሽ ትብብር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴቶች የሚመራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በሴቶች የሚመሩ 6 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል። የበረራ መርሐ ግብሩ ሴት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን ጭምር እንደሚያካትት ነው…

ተረጂነትን ለማስቀረት የተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት አስመዝግበዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ከማሳደግና ተረጂነትን ለማስቀረት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የስድስት…

ግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ለአገልግሎቱ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያስቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሜሪ አን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ዋና ዳይሬክተሯ፤ በሲቪልና በቤተሰብ ምዝገባ ዙሪያ ተቋሙ ከዚህ…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሶማሊያ ሸበሌ ዞን በሚገኙ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልቃድር ሞሃመድ እንዳሉት÷የኢትዮጵያና ሶማሊያ አየር ሃይሎች…