Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አካል ጉዳተኞች በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞች አሁንም በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ፡፡
ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ "የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታችና ዘላቂ ልማትን…
የምርት ነጻ ዝውውርን የሚገድቡ 283 ህገ ወጥ ኬላዎች በመላ ሀገሪቱ እንደሚገኙ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት ነጻ ዝውውርን የሚገድቡና የሎጂስቲክስ ቅልጥፍናን የሚገድቡ 283 ህገ ወጥ ኬላዎች በመላ ሀገሪቱ በሁሉም ክልሎች ተንሰራፍተው ይገኛሉ ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 8ኛ…
የአቢጃታ ሐይቅ ህልውና …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአጠቃቀም ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የህልውና ስጋት ላይ ወድቆ የነበረው የአቢጃታ ሐይቅ ወደቀደመው ይዞታው እየተመለሰ መሆኑን የአብጃታ ፓርክ ዋና ሃላፊ አቶ አስቻለው ጸጋዬ ገለጹ፡፡
የአቢጃታ ፓርክ ዋና ሃላፊ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥…
የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡
የሀገራቱ የቴሌኮም ግሩፖች አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው የፋይበር ኮኔክቲቪቲ ለማስተሳሰር…
የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ ታጣቂዎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በሁለት ማዕከላት ትጥቅ በመፍታት የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ 640 የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
ሰልጣኞቹ በመቐለና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት ስልጠናቸውን ተከታትለው ማጠናቀቃቸውን እና…
10 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ተሸጋገሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው 10 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች እና የድሬዳዋ ነፃ…
ፕሬዚዳንት ታዬ ከሜሪ ጆይ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ፣ከየሜሪ ጆይ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ይስማሽዋ ስዩም እና ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ሜሪ ጆይ በህፃናት፣…
የመዲናዋ ሆቴሎች ለአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ እንግዶችን ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴሎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚመጡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡
የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን እንደገለጹት÷ሆቴሎች የጉባዔው ተሳታፊዎችን…
በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሠማሩ 34 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሠማሩ 34 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ።
ሕገ-ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለመቅረፍ ግብረ-ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መገባቱን እና ወደ ክልሉ የሚገባው ነዳጅ…
ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል ግብርና ሚኒስትር አሕመድ ቢን ሳሊህ ቢን አይዳህ አል ሃማሽ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…