Browsing Category
ስፓርት
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።
ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች…
11 ግቦችን ያስቆጠረው ግብ ጠባቂ ፒተር ሽማይክል…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም እግር ኳስ ከተመለከታቸው ምርጥ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ ነው የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ግብ ጠባቂ ፒተር ሽማይክል፡፡
ፒተር ሽማይክል ከኮከብ ግብ ጠባቂነቱ በተጨማሪ ጨዋታ የማንበብ ብቃቱ እና ለቡድን አጋሮቹ ኳስ በእግሩ…
የቼልሲ የልብ ምት ካይሴዶ …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ወቅት አይነኬ ከሆኑ ተጫዋቾች መካከል ኢኳዶራዊው የመሐል ሜዳ ኮከብ ሞይሰስ ካይሴዶ አንዱ ነው፡፡
ሦስተኛ የውድድር ዓመቱን በቼልሲ እያሳለፈ የሚገኘው ካይሴዶ በክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ከሚገኙ ተጫዋች መካከል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ንጋቱ ገ/ስላሴ (በራሱ ላይ) በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡…
በፈርጉሰን የሚወደደው ፖል ስኮልስ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠና በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚወደድ ተጫዋች ነው ፖል ስኮልስ፡፡
እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ስኮልስ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከቀያይ…
ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸንፋለች።
በዛሬው ዕለት በተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያን አሸናፊ ያደረጉትን ሁለት ግቦችን ዳዊት ካሳ…
በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ እየተጫወቱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው።
ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚረዳው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት መካሄድ…
ምርጥ ብቃት ላይ የሚገኙ የፊት መስመር ተጫዋቾች …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቡድናቸው እና ለሀገራቸው ግቦችን በማስቆጠር ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ የሚገኙ ምርጥ የፊት መስመር ተጫዋቾች ናቸው፡፡
ኖርዌያዊው ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፣ እንግሊዛዊው ሃሪ ኬን እና ፈረንሳዊው ኪሊያን ምባፔ፡፡
የ25 ዓመቱ…
ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት በበርካታ ኃላፊነቶች ላይ አገልግለዋል፤ አሁንም እያገለገሉ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት፣ የአፍሪካ ፓርላማ አፈ ጉባኤ፣ የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት እና…