Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ከቡንደስሊጋ ክብር በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ግራኒት ዣካ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የአርሰናል የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ አርሰናልን ከለቀቀ በኋላ ከጀርመኑ ክለብ ባየርሊቨርኩሰን ጋር ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል፡፡ ከሰባት ዓመታት የአርሰናል ቆይታ በኋላ ወደ ጀርመን አቅንቶ የነበረው ስዊዘርላንዳዊው የመሃል…

ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ውሉን ለማራዘም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ ለረጅም ዓመታት ለመቆየት ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል፡፡ ሩበን ዲያዝ በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት ቢኖረውም ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት መስማማቱን ዘ…

 የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት…

አዲሱ የማድሪድ 10 ቁጥር ማልያ ለባሽ ኪሊያን ምባፔ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪያል ማድሪድን ማልያ በመልበስ የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ኮከብ አሁን የልጅነት ሕልሙ ለነበረው ክለብ መጫወት ብቻ ሳይሆን በክለቡ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ የመጫወት ዕድል አግኝቷል፡፡ ገና ታዳጊ እያለ ለሪያል ማድሪድ…

ኒውካስል ዩናይትድ ራምስዴልን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ከሳውዝሃምፕተን በውሰት ውል አስፈርሟል። ኒውካስል ዩናይትድ የቀድሞ የመድፈኞች ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው ያስፈረመው። የ27 ዓመቱ ግብ…

የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው የኢትዮያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከብሮድካስት እና ስም ስያሜ መብት የሚያገኙት ክፍፍል ይፋ አድርጓል።…

ባየርን ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባየርን ሙኒክ ኮሎምቢያዊውን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የ28 ዓመቱን የሊቨርፑል የመስመር አጠቂ ተጫዋች በ65 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ የግሉ አድርጓል። ኮሎምቢያዊው…

ዩራጋይ የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ ያሳካችበት ዕለት…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩራጋይ ራሷ ያዘጋጀችውን የመጀመሪያውን የዓለም ዋንጫ በፍጻሜው አርጀንቲናን በማሸነፍ ራሷ በማንሳት የመጀመሪያዋ ሀገር የሆነቸው በዛሬዋ ዕለት በፈረንጆቹ 1930 ነበር፡፡ 13 ሀገራትን ያሳተፈው የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ በዩራጋይ አስተናጋጅነት…

ማንቼስተር ሲቲ ጀምስ ትራፎርድን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን ከበርንሊ ማስፈረሙን ይፋ አደርጓል፡፡ የ22 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከበርንሊ ጋር በሻምፒዮንሺፑ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ክለቡ ከአንድ ዓመት የሻምፒዮንሺፕ ቆይታ…

ዦአው ፌሊክስ አልናስርን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲው ክለብ አልናስር ፖርቹጋላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ዦአው ፌሊክስ ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ25 ዓመቱ ተጫዋች በ30 ሚሊየን ዩሮ መነሻ የዝውውር ሂሳብ አልናስርን የተቀላቀለ ሲሆን፥ በሳዑዲ ፕሮ ሊጉ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ…