Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 1 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ብራይተንን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ተከታታይ ሁለት…

አስራት ኃይሌ ጎራዴው ሲታወስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ደማቅ አሻራ ፅፈው ካለፉ ሰዎች መካከል ነው አስራት ኃይሌ ጎራዴው፡፡ ለእግር ኳስ ልዩ ፍቅር የነበረው አስራት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምንም ሳይሰስት ሁሉን ነገር ያደረገ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስን ለማሳደግ ትልቅ…

አርባ ምንጭ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርባ ምንጭ ከተማ ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ ታምራት ኢያሱ በ76ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ሲመራ ቢቆይም በጨዋታው መገባደጃ ግርማ ዲሳሳ…

ስኮት ካርሰን ጓንቱን ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ውሉ በመጠናቀቁ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ስኮት ካርሰን ጓንቱን መስቀሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በማንቼስተር ሲቲ ቤት ስድስት ዓመታት መቆየት የቻለው ግብ ጠባቂው ስኮት ካርሰን በ40 ዓመቱ ነው ጓንቱን…

ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲናዊው ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት ለመቆየት ውሉን ማራዘሙ ይፋ ተደርጓል፡፡ የስምንት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ እስከ ፈረንጆቹ 2028 ለመቆየት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡ የ38 ዓመቱ ሊዮኔል…

ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው አዳማ ከተማ አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች በረከት ግዛው እና አቤኔዘር …

ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ነገሌ አርሲን 2 ለ1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አቡበከር አዳሙ እና በፍቃዱ አለማየሁ አስቆጥረዋል፡፡ ነገሌ አርሲን ከሽንፈት ያልታደገችዋን…

ሉሲዎቹ በታንዛኒያ አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻቸው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ሉሲዎቹ በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻውን የማጣሪያ ጨዋታ 11…

ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከጁቬንቱስ እንዲሁም የጀርመኑ አይንትራክት ፍራንክፈርት ከእንግሊዙ ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ተጠባቂው የሪያል ማድሪድ እና ጁቬንቱስ ጨዋታ በሳንቲያጎ…

ውጤት ያመጣው የሞሮኮ እግር ኳስ አብዮት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በእግር ኳስ አብዮቷ እና ስኬቷ ዓለምን እያስደነቀች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ ባለፉት ቅርብ አመታት በወንዶች፣ በሴቶችና በታዳጊዎች እግር ኳስ እያሳየች ያለችው ስኬት አጀብ የሚያስብል…