Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ማንቼስተር ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ቼልሲን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካዚሜሮ ለማንቼሰተር…

በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ሪያን ግራቨንበርች እና ሁጉ ኢኪቲኬ የሊቨርፑልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ የኤቨርተንን ብቸኛ ጎል ኤዲሪሳ ጉየ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን…

ኢትዮጵያ በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኬኒያ የወርቅ እና የብር ሜዳሊያ አገኘች አግኝታለች። ኢትዮጵያ በውድድሩ በአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ መዲና ኢሳ እና ፋንታዬ በላይነህ ብትወከልም…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ እንዲሁም በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቼልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ…

ወላይታ ድቻ እና አል ኢትሃድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል። በውድድሩ ኢትዮጵያን የሚወክለው ወላይታ ድቻ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከሊቢያው አል ኢትሃድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በአቻ ውጤት…

ጆዜ ሞሪኒሆ የቤኔፊካ አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ አሰልጣኝ መሆናቸው ይፋ ሆነ። ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በቤኔፊካ እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆያቸውን የሁለት ዓመት ኮንትራት ተፈራርመዋል። ሞሪኒሆ ከዚህ ቀደም ሪያል ማድሪድ፣ ኢንተር ሚላን፣…

ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺህ ሜትር መሰናክል የነሐስ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች የ3ሺህ ሜትር መሰናክል በሲምቦ አለማየሁ አማካኝነት ተጨማሪ የነሐስ ሜዳልያ አግኝታለች፡፡ በርቀቱ ከአትሌት ሲምቦ አለማየሁ በተጨማሪ ኢትዮጵያን የወከለችው ሎሚ ሙለታ 8ኛ ደረጃን በመያዝ…

በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ያገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 666 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ነው ቢቢሲ የዘገበው፡፡ ለአምስት ዓመታት…

አርሰናል አትሌቲክ ቢልባኦን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል በሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ አትሌቲክ ቢልባኦን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል አትሌቲክ ቢልባኦን በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት ነው 2 ለ 0 ያሸነፈው፡፡ በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ…

ፈላጊ ክለብ ያጣው ዴሊ አሊ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ወቅት የዝውውር ሒሳቡ ወደ 100 ሚሊየን ዩሮ ከፍ ብሎ የነበረው እንግሊዛዊው ተጫዋች ዴሊ አሊ አሁን ፈላጊ ክለብ ለማግኘት ተቸግሯል፡፡ የ29 ዓመቱ የቶተንሃም የቀድሞ ተጫዋች ዴሊ አሊ በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ቢያሳልፍም አሁን እሱን…