Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በአዲሱ የውድድር ዘመን የሪያል ማድሪድ ጅማሮ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ በ2024/25 የውድድር ዘመን ባለፉት ዓመታት ሲያደርግ እንደነበረው በዋንጫዎች የታጀበ ጊዜ ማሳለፍ አልቻለም ነበር። በውድድር ዘመኑ በምንጊዜም ተቀናቃኙ ባርሴሎና ላሊጋውን ጨምሮ ሌሎች የውስጥ ውድድር ዋንጫዎችን ተነጥቋል።…

ጋቪ በጉዳት ሳቢያ ለአምስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው የባርሴሎና ኮከብ ጋቪ በጉዳት ምክንያት ለአምስት ወራት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ የ21 ዓመቱ አማካይ ባሳለፍነው ነሐሴ ወር በልምምድ ወቅት በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ሳቢያ ነው ከሜዳ የሚርቀው፡፡…

የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ በጥቅምት ወር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለተኛው የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት ወር በአዲስ አበባ ይደረጋል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሰጡት መግለጫ÷ በውድድሩ እድሜያቸው ከ14 እስከ…

‎ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት ሽልማት ተበረከተ

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)‎ ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ክለቡ በአጠቃላይ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እንዲያሳካ ላስቻሉት ሁሉም…

ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ለሁለት ወራት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለሁለት ወራት ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው እሑድ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ አንድ አቻ በተለያዩበት የሊጉ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታ የጉልበት ጉዳት…

በውጣ ውረድ የተገኘው ትልቁ ክብር – ኦስማን ዴምቤሌ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦስማን ዴምቤሌ ከበርካታ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ከፍ ባለበት ፓሪስ የ2025 የባሎንዶር አሸናፊ በመሆን የወርቅ ኳሱን የግሉ አድርጓል። ለዚህ ክብር የደረሰበት የእግር ኳስ መንገድ እንደ ብዙዎቹ የእግር ኳስ ከዋክብት የኦስማን ውጣ ውረድ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ…

ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2025 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ2025 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር…

ከ34 ዓመታት በኋላ ያለ ወርቅ የተመለሰው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ ሲካሄድ የቆየው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው ሁለት የብር እና ሁለት ነሐስ በድምሩ አራት ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች። ኢትዮጵያ ባገኘቸው…

አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ – ተጠባቂው ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት 12:30 አርሰናል ማንቼስተር ሲቲን በኢምሬትስ የሚያስተናግድበት መርሐ ግብር ተጠባቂ ነው። በሁሉም ውድድሮች ባለፉት አምስት ጨዋታዎች በማንቼስተር ሲቲ አንድም ሽንፈት ያላስተናገዱት መድፈኞቹ…