Browsing Category
ስፓርት
ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡
የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ወገኔ ገዛኸኝ፣ አቡበከር ሳኒ እና ብርሃኑ በቀለ (በራስ ላይ) ከመረብ…
ሊቨርፑል ድሉን ከደጋፊዎቹ ጋር እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024/25 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ሊቨርፑል ድሉን ከደጋፊዎቹ ጋር እያከበረ ይገኛል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአንፊልድ ጎዳናዎች ላይ በመዘዋወር ከደጋፊዎቹ ጋር 20ኛ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ድሉን…
የ2024/25 እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቼስተር ሲቲ፣ ቼልሲ፣ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፉ የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር አቻ…
ዴቪድ ራያ እና ማትዝ ሰልስ የወርቅ ጓንት አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ እና የኖቲንግሃም ፎረስት ግብ ጠባቂ ማትዝ ሰልስ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመንን የወርቅ ጓንት በጋራ አሸንፈዋል።
ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች በውድድር ዓመቱ 13 ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ።
ሊቨርፑል አሸናፊነቱን አስቀድሞ ባረጋገጠበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 12፡00 ላይ ይደረጋሉ።
በሊጉ…
ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ሀድያ ሆሳዕናን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ፀጋዓብ ይግዛው ሲያስቆጥር፤ አቤል ሀብታሙ የኢትዮ ኤሌክትሪክን የአቻነት ግብ…
ሰንደርላንድ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ አደገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ በተደረገ የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ሰንደርላንድ ሼፊልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋጧል፡፡
ዌምብሌይ ስታዲየም ላይ በተደረገው የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ…
ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ብርሃኑ በቀለ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያሳካ፤…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች – ሞሐመድ ሳላህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሐመድ ሳላህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡
ግብፃዊው ኮከብ ሳላህ በዚህ የውድድር ዓመት ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 37 የሊጉ ጨዋታዎች፤ 28 ግቦችን…
ግራቨንበርች- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመርጧል፡፡
የ23ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች ከእንግሊዛዊው ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ቀጥሎ…