Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ብሪታኒያ የጦር መርከቧን በመካከለኛው ምስራቅ እያሰፈረች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪታኒያ ከሆርሙዝ ሰርጥ ተልዕኮ ጋር በተገናኘ ኤችኤምኤስ ድራጎን የተሰኘ የጦር መርከቧን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ማንቀሳቀስ ጀመረች፡፡
ብሪታኒያ እና ፈረንሳይ ከሰሞኑ በሆርሙዝ ሰርጥ የሚንቀሳቀሱ የንግድ መርከቦችን ከጥቃት ለመጠበቅ የሚያስችል…
ሩሲያ 81ኛ ዓመት የድል በዓሏን በሞስኮ ቀዩ አደባባይ እያከበረች ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በ2ኛው የዓለም ጦርነት በናዚ ጀርመን ላይ የተቀዳጀችውን ድል 81ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ስነስርዓቶች እያከበረች ነው፡፡
በዓሉ በዋና ከተማዋ ሞስኮ ቀዩ አደባባይ በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
ፕሬዚዳንት…
የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት የምትመለከተው ግብፅ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት ነው የምትመለከተው አሉ ሱዳናዊ ጸሐፊና ተንታኝ ናስር ሳቲ (ዶ/ር)።
ከሰሞኑ ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ያነሳችውን ክስ ተከትሎ ሱዳናዊው ጸሐፊ ናስር ሳቲ (ዶ/ር) በሱዳንና በግብፅ መካከል ያለውን…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማከናወን ጀምሯል።
በጉባኤው ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡
ምክር ቤቱ በልዩ…
በሩሲያ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በ13 የአውሮፕላን ማረፊያዎች አገልግሎት ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡባዊ ሩሲያ ሮስቶቭ ኦን ዶን ከተማ በሚገኘው የበረራ አስተዳደር ህንፃ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በ13 የአውሮፕላን ማረፊያዎች አገልግሎት ተቋርጧል፡፡
በዛሬው ዕለት በተፈፀመው ጥቃት በሰራተኞች ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ የሀገሪቱ…
በሆርሙዝ ሰርጥ ጥቃት በተፈጸመበት የቻይና መርከብ ውስጥ የተጎዳ ሰው የለም
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በሆርሙዝ ሰርጥ ጥቃት በተፈጸመበት መርከቧ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ የደረሰ ጉዳት የለም አለች፡፡
አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር ጦርነት ከጀመሩ ወዲህ በቻይና መርከብ ላይ ጥቃት ሲፈጸም ይህ የመጀመሪያው መሆኑ ተገልጿል፡፡
የቻይና…
አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱን ለማቆም…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ጦርነት ለአጭር ጊዜ ቢሆንም ሊቆም የሚችልበት ተስፋ እየታየ ነው።
ሁለቱ ሀገራት ወደ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔ የሚመጡበት ከፍተኛ እድል መታየቱን ሬውተርስ ዘግቧል።
ዋሽንግተን እና ቴህራን ቢያንስ ለጊዜው…
ቴንጌ ቴንጌ በአዲስ አበባ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) ዓለም አቀፍ ዝናን ያተረፈው የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳድ ሶዚ (ቴንጌ ቴንጌ) የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብቷል፡፡
በቲክ ቶክ ልዩ የዳንስ እና አክሮባቲክስ ስራዎቹ ዓለም አቀፍ ዝናን…
ለኢራን የሲቪል ኑክሌር ኢነርጂ ልማት የቻይና ድጋፍ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለኢራን የሲቪል ኑክሌር ኢነርጂ ልማት ያላትን ድጋፍ ታስቀጥላለች አሉ።
ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢራን አቻቸው አባስ አራግቺ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅት ዋንግ ዪ እንዳሉት፤ ቻይና ኢራን…
ሩሲያ እና ዩክሬን የተናጥል የተኩስ አቁም ስምምነት አወጁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን የቀድሞዋ ሶቪየት ሕብረት በናዚ ጀርመን ላይ ድል የተቀዳጀችበትን ቀን ለማክበር የአንድ ወገን የተኩስ አቁም ስምምነት አውጀዋል።
ሩሲያ በፈረንጆቹ ግንቦት 8 እና 9 የተኩስ አቁም እንደምታደርግ የገለጸች ሲሆን÷ ዩክሬን ይህንን…