Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በሱዳን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዳርፉር ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው የደረሰው በሀገሪቱ ያለውን ግጭት በመሸሽ በርካታ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ታራሲን መንደር መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በአፍጋኒስታን የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ800 አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በተከሰተ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 አልፏል ተባለ፡፡ በአደጋው ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደግሞ የተጎዱ ሲሆን ሴቶች እና ህፃናት በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት አስተናግደዋል ተብሏል፡፡…

ቻይና እና ህንድ ከተፎካካሪነት ወደ አጋርነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የረጅም ጊዜ የድንበር ውዝግብን ጨምሮ ከዓመታት ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ከሰባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ፑቲንና ኪምን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚታደሙበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡንን ጨምሮ የ26 ሀገራት መሪዎች የሚሳተፉበት የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በሚቀጥለው ሳምንት ይካሄዳል፡፡ "የድል ቀን" የተሰኘው የቻይና ወታደራዊ ትርዒት በዓል ቻይና…

የሻንጋይ ትብብር ጉባኤ – ከቀጣናዊ ትብብር ባሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከቀናት በኋላ የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎችንና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይቀበላሉ፡፡ ከመጪው እሁድ ጀምሮ በሰሜናዊ ቻይና በምትገኘው…

2 ሺህ 900 ሜትር የሚረዝመው ድልድይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እየተገነባ የሚገኘው ረጅሙ ድልድይ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል። በደቡብ ምዕራብ ቻይና ጉጆ ግዛት የተገነባው ረጅሙ ድልድይ ወደ ስራ ከመግባቱ አስቀድሞ ፍተሻ እየተደረገለት ይገኛል። ባለፉት አምስት ቀናት የመጫን አቅሙ…

ዩክሬን በሩሲያው የኩርስክ ኒውክሌር ጣቢያ የፈፀመቸው ጥቃትና የሞስኮ ክስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በኩርስክ ግዛት በሚገኘው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በፈፀመችው ጥቃት ዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ስምምነቶችን ጥሳለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። ዩክሬን ጥቃቱን የፈፀመችው 34ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን እያከበረች…

የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት በነጩ ቤተ መንግስት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በኋይት ሃውስ በድጋሚ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ የሰላም ጥረቶች፣ በአሜሪካ ድጋፍና ሌሎች…

ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጦርነቱን በፍጥነት ማስቆም ይችላሉ – ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም ይችላሉ አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ጋር በዋሽንግተን ለመነጋገር ከያዙት ቀጠሮ አስቀድሞ አሜሪካ የምታቀርበውን የሰላም ሀሳብ…

የዩክሬን ፕሬዚዳንት በነጩ ቤተ መንግስት ከትራምፕ ጋር ዳግም ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውይይት ያለ በቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የሁለቱ መሪዎች የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እልባት ያገኝ ዘንድ የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል…