Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮቿን በአሜሪካ አዋሳኝ ድንበር ላይ አሰማራች
አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ዛቻን ተከትሎ ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በዩናይትድ ስቴትስ አዋሳኝ ድንበር ላይ ማሰማራቷን አስታወቀች፡፡
የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሼንቦም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተክትሎ የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር…
ፍልስጤማውያን ግዛታቸውን ለማንም አሳልፈው አይሰጡም- መሃሙድ አባስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍልስጤማውያን ስለ ግዛታቸው ተስፋ አይቆርጡም ሲሉ የፍልስጤም ፕሬዚዳንት መሃሙድ አባስ ገለጹ፡፡
መሃሙድ አባስ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ÷ዩናይትድ ስቴትስ ጋዛ ሰርጥን በጊዜያዊነት በመቆጣጠር መልሳ መገንባት ትፈልጋለች ማለታቸውን ተከትሎ…
በስዊድን በደረሰ የሽብር ጥቃት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዲን ኦሬብሮ ከተማ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የሽብር ጥቃት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው አንድ መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በኦሬብሮ የአዋቂዎች ትምህርት ቤት በመግባት በከፈተው ተኩስ መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡…
አሜሪካ ጋዛን መልሳ መገንባት ትፈልጋለች አሉ ፕሬዚዳንት ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በእስራኤል-ጋዛ ጦርነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
መሪዎቹ ውይይታቸውን አስመልክተው በነጩ ቤተ-መንግስት በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ አሜሪካ ጋዛን በመረከብ…
ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በእስራኤል-ጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ዙሪያ ሊመክሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትና ኢራን ጉዳይ ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
መሪዎቹ ዛሬ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ትራምፕ ውይይቱን አስመልክተው ባነሱት ሃሳብ…
ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሰረተ ልማት ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት ፈጸመች
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በዩክሬን የጋዝ መሰረተ ልማቶች ላይ የተሳካ የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የአየር ላይ ጥቃቱ ለዩክሬን መከላከያ ሰራዊት ኢንዱስትሪዎች ድጋፍ የሚያደርጉ ተቋማትን ዒላማ ያደረገ ነው ተብሏል፡፡…
እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያን እስረኞችን ለቀቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያን ዜጎችን ከእስር መፍታቷን አስታውቃለች፡፡
ሃማስ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን መልቀቁን ተከትሎ ነው እስራኤል 183 ፍልስጤማዊያንን ከእስር የፈታቸው፡፡
እስረኞቹ ዌስት ባንክ ሲደርሱም በርካታ ፍልስጤማዊያን ዜጎች…
ሐማስ 8 ታጋቾችን ለቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐማስ በተኩስ አቁም ስምምነቱ መሰረት ሥምንት እስራኤላውያንና የታይ ዜጎችን መልቀቁ ተሰምቷል፡፡
በቴል አቪቭ በግዙፍ ስክሪን ታጋቾች ሲለቀቁ የተመለከቱ በርካታ እስራኤላውያን ደስታቸውን ሲገልጹ እንደነበር መመልከት ተችሏል፡፡
በተኩስ አቁም…
በአሜሪካ በአውሮፕላንና ሄሊኮፕተር ግጭት እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ አውሮፕላን እና ሄሊኮፕተር አየር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ እስካሁን የ19 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
እንደ አሜሪካ አቪዬሽን አስተዳደር መረጃ÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ…
በአሜሪካ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላንና 3 ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ ተጋጩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ 64 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላን እና ሶስት ወታደሮችን የያዘ ሄሊኮፕተር አየር ላይ መጋጨታቸው ተሰምቷል፡፡
የሀገሪቱ አቪዬሽን አስተዳደር እንዳስታወቀው÷ አውሮፕላኑ 60 መንገደኞችና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ…