Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገቢዎች ሚኒስቴርን 11 ወራት አፈጻጸም ገምግሟል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ…

በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረው 'ሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025' ዓለም አቀፍ ፎረም በአዲስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት በሬይስ ኦፍ ሆፕ ጉባዔ ለመሳተፍ…

መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ዛሬም እንደ ትናንቱ በትጋት ይሠራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ዛሬም እንደ ትናንቱ በትጋት ይሠራል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ዛሬም የሰላም በሮችን ክፍት አድርጎ እየጠበቀ የሕዝቡን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት…

የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የዛሬ ስኬታችሁ የሚለካው ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ በምታደርጉት አስተዋፅኦ ነው አሉ፡፡ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት 3 ሺህ 334 የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 2 ሺህ 859…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ማሳያ በሆነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዘንድሮው…

ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ናት – የናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ትገኛለች አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…

የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል – ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል አሉ። አቶ ማሞ የብሔራዊ ባንክ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ…