የኤርትራ ሠራዊት ወደ መቐለ እንዳይገባ ታክቲካዊ በሆነ መልኩ መንገድ ዘግተን ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ ሠራዊት በገባበት ከተማ ሁሉ ጥፋቶችን ይፈጽም ስለነበር ወደ መቐለ እንዳይገባ ታክቲካዊ በሆነ መልኩ መንገድ ዘግተን ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ÷ የሰሜን…