Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ያልተገለጠው የናሲኦል ዋሻ ውበት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረጅሙ የሰው ልጆች የሕልውና ታሪክ የሚጀምርባቸው ዋሻዎች ኃብትን፣ እውቀትንና ታሪክን በውስጣቸው የያዙ የምስጢር ቋቶች ናቸው፡፡ በምስራቅ ሐረርጌ፣ ምዕራብ ባሌ እና አርሲ አካባቢዎች በርካታ አስደናቂ ዋሻዎች በብዛት ይገኛሉ። ከእነዚህ ዋሻዎች…

ድሬዳዋ በሕብረ ብሔራዊ አንድነትና አብሮነት አርአያ የምትሆን ከተማ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዎች አብሮ ለመኖር ገንዘብ፣ ቋንቋ ወይም እምነት ሳይሆን ሰውነት ይበቃል ብለው የሚያምኑ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የድሬዳዋ ቆይታቸውን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የኢንዱስትሪ ከተማ በሆነችው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራውን የገጠር ኮሪደር ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሰራው የገጠር ኮሪደር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በድሬዳዋ የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር መጻሕፍት ሽያጭ እና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተገኘ በጀት የተገነባውን የእመርታ ቤተ መጻሕፍትን ጎብኝተዋል። ቤተ መጻሕፍቱ ከ1 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የቦታ ስፋት ላይ ያረፈ እና ዘመናዊ…

የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣናን እና የደረቅ ወደብን መሰረት ያደረገ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት እየተሰጠ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ…

“ዓድዋ ‎የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

"ዓድዋ ‎የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ" የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "‎ዓድዋ ‎የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ድልና የወል ትውስታ" የተሰኘ መጽሐፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ…

ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ገበያ ተሳትፎን ለማሳደግ ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የ2018 በጀት ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸምና ቀጣይ…

ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በሠራዊታችን ተጋድሎ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጃንሜዳ አካባቢ በቅርቡ የተመረቀውን የመከላከያ ሠራዊት ሙዚየም ከጎበኙ በኋላ በማህበራዊ…

ሁለንተናዊ የሀገር እድገትን ለማሳለጥ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና ሊጠናከር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ግንባታን ለማፋጠን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በንቃት ሊሳተፉ ይገባል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ 5ኛው የሲቪል…

የሻዕቢያ ሥርዓት ዳግም ሕዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጠውም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሻዕቢያ ሥርዓት ዳግም ሕዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጠውም፤ ከሞከረ ደግሞ የመጨረሻው ሙከራ ነው የሚሆነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንዳሉት፥ የሻዕቢያ…