አይሻ-2 የንፋስ ሃይል ማመንጫ ለቴክኖሎጂ መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አይሻ -2 የንፋስ ሀይል ማመንጫ ፕሮጄክት ለተረጋጋ የኃይል አቅርቦት እና ለቴክኖሎጂ-መራሽ ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…