የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ከደስታ የተሻገረ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ የሞተ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ እርሱ የሞተ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግሥት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግስት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመደመርን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የምትችልባቸው ዓለም አቀፍ ህጎች አሉ – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ Hailemaryam Tegegn Sep 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድ ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት የምትችልባቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው አማራጮች አሏት አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሀገራቸውና በቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከአል አረቢያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና አይቀሬ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጽሐፋቸውን ምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation…
ቢዝነስ የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ እድገትን የሚያፋጥን ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው – አቶ አህመድ ሺዴ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስገነባው አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ አኅጉራዊ ትስስርን የማጎልበት እና ምጣኔ ሀብታዊ እድገትን የማፋጠን አቅም ያለው ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። አቶ አህመድ የኢትዮጵያ አየር…