የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እመርታ በወታደራዊ አቅም ማጠናከርና መደገፍ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አጥፍተው የሚጠፉ ድሮኖችን በስፋት እያመረትን እንገኛለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤሮ ዓባይ የድሮን ማምረቻን የሥራ እንቅስቃሴ በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተወዳዳሪና ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመቅረጽ እየተሰራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Melaku Gedif Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳዳሪ እና ዘመኑን የዋጀ እውቀት ያለው ትውልድ ለመቅረጽ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Sep 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ sosina alemayehu Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት አስቸኳይ የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች ይከበራሉ Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የ2017 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ሀገሪቱ ይከበራሉ አሉ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፉት ዓመታት የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበሩ እንደነበር አስታውሰው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን Hailemaryam Tegegn Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን፥ በዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት ወንጀል ሊሆን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት በንጹህ አዕምሮ ቢታይ በምንም መስፈርት ስህተት እና ወንጀል ሊሆን አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጉባ ላይ ወግ በሚል ባደረጉት ቃለ ምልልስ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ አባቶቻችን በዓባይ ወንዝ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሒደቱ ከባድ ቢሆንም ፍሬው ጣፋጭ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሒደት አታካችና አድካሚ ቢሆንም ፍሬው እጅግ ጣፋጭ ሆኗል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ ፥ የግድቡ ግንባታ…