ችግሮችን ለመቋቋም የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ውጤት እያመጡ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተረጂነት አስተሳሰብን በማስወገድ ችግሮችን በራስ አቅም ለመቋቋም መተግበር የተጀመሩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችና የሪፎርም ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና…