Fana: At a Speed of Life!

የምገባ መርሐ ግብር ለትምሕርት ጥራት …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ እየተተገበረ ያለው የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር ለትምሕርት ጥራት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ እና የመማር ማስተማር፣ ምዘና ክፍል ኃላፊ ማቲዮስ ማልደዮ…

የመራጮች የአመዘጋገብ ስርዓት፡-

1. ለመመዝገብ ብቁ የሆኑና አቅም ደካሞች፣ አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞች፣ ነፍሰ ጡሮች፣ የሚያጠቡ እንዲሁም ጨቅላ ሕፃናት የያዙ ወላጆች እራሳቸው በወሰኑት ረዳት አማካኝነት በአካል ተገኝተው ተራ ሳይጠብቁ ለምርጫ ጣቢያው ሀላፊ በማሳወቅ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ይመዘገባሉ:: 2. ከላይ ከተጠቀሱት…

የኮሪደር ልማት የመዲናዋን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ኩራትና ገጽታ ቀይሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የከተማዋን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያን ኩራትና ገጽታ ቀይሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ከኡራኤል - ቦሌ መድኃኔዓለም እስከ ቦሌ ቪአይፒ ተርሚናል የሚያገናኘው የኮሪደር ልማት ለአካባቢው ተጨማሪ…

በከተሞች ዕድገት ላይ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ያለው የኮሪደር ልማት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የተሰሩ የኮሪደር ልማት ስራዎች በከተሞች ዕድገት ላይ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ወሰንየለህ ስምኦን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በኮሪደር ልማት በተሰሩ በርካታ ስራዎች ከተሞችን ጽዱና…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ “ንዋይ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የካፒታል ገበያን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የሞባይል ግብይት መተግበሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። መተግበሪያው በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንኛውም ግለሰብ ሞባይል…

ሁለንተናዊ የሀገር እድገትን ለማሳለጥ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና ሊጠናከር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ግንባታን ለማፋጠን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በንቃት ሊሳተፉ ይገባል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ 5ኛው የሲቪል…

ኢትዮ ቴሌኮምና ኤሪክሰን ዲጂታል መሰረተ ልማትን ለማጠናከር ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኔትዎርክ ማስፋፊያን በማከናወንና በማዘመን የዲጂታል መሰረተ ልማትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችለውን ስምምነት ከኤሪክሰን ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በባርሴሎና እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የሞባይል…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – አፈ ጉባዔ ታገሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ ያደርጋል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፡፡ "የዳኝነትና ዴሞክራሲ ተቋማት እመርታ፤ ለተሳካ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ በዳኝነትና…

የዲቦራ ፋውንዴሽን ማስተባበሪያ ቢሮ በቡታጅራ ጠቅላላ ሆስፒታል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲቦራ ፋውንዴሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ ቅርንጫፍ ማስተባበሪያ ቢሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ጠቅላላ ሆስፒታል ላይ ከፍቷል። የፋውንዴሽኑ መስራችና ባለቤት አቶ አባዱላ ገመዳ ምስረታውን አስመልክቶ…

6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር የፊታችን ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፡፡ ሀገራዊ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ ግብሩ "ነጃሺ ለሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው፡፡ የጠቅላይ…