በደቡብ ኦሞ ዞን በወንዝ ሙላት የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላትና በቱርካና ሃይቅ መስፋፋት የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በትብብር እየተሰራ ነው።
በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…