Fana: At a Speed of Life!

የንግድ ሚዲያዎች ትውልድ ገንቢ ሃሳቦችና ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የንግድ ሚዲያዎች ትውልድ ገንቢ እና መልካም አመለካከት የሚቀርጹ ሀገራዊ አጀንዳዎች ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አለ። መንግሥትና የንግድ ሚዲያዎች በሀገር ግንባታ ሥራዎች ላይ ይበልጥ ተቀራርበው መስራት…

ከኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጋር በመዲናዋ ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል  –  ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለንተናዊ ለውጦች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማምተናል አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በአዲስ አበባ "ሀገር እና ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ ከተማ አቀፍ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓለም የቁንጅና ውድድር 2ኛ ለወጣችው ሀሴት ደረጀ ሽልማት አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሕንድ ሃይድራባድ በተዘጋጀው የ'ሚስ ወርልድ' ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር 2ኛ ለወጣችው ሞዴል ሀሴት ደረጀ የወርቅ ሽልማት አበርክተዋል፡፡ በአዲስ አበባ "ሀገር እና ጥበብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት"…

ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናይጄሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ዛሬ ወንድሜን አሊኮ ዳንጎቴን ተቀብዬ አነጋግሬያለሁ ብለዋል። በውይይታቸውም…

በኦሮሚያ ክልል በተኪ ምርት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተኪ ምርት ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን ተችሏል አለ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ ለፋና ደጂታል እንዳሉት ÷ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ…

የሐረርን ታሪካዊ ከተማነት የሚመጥኑ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ3ኛው ምዕራፍ የጁገል ኮሪደር የለሙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት በቅተዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት እንደገለጹት ÷ ከዚህ ቀደም ለጥንታዊቷ ሐረር ታሪኳን የሚመጥን ሥራ…

የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙት አስደናቂ…

በደቡብ ኦሞ ዞን በወንዝ ሙላት የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላትና በቱርካና ሃይቅ መስፋፋት የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በትብብር እየተሰራ ነው። በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…

አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በስድስተኛ ዙር 2 ሺህ 74 ፓራ ሚሊተሪ…