የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአህጉራዊ አጀንዳዎች ስኬት የምታደርገውን ጥረት እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በሁሉም መስክ ራሷን ለመቻል የያዘቻቸው ግቦች እንዲሳኩ አህጉራዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ሀደራ አበራ ገለፁ። የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ አፍሪካ ሕብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንሳይ ጉብኝት የዕውቀት ልውውጦችን አስፈላጊነት ያሳየ ነው ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ጉብኝት በቴክኖሎጂ እና የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ ማተከሩ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከልዑካቸው ጋር በመሆን 'ስቴሽን ኤፍ' የተሰኘውን በዓለም ትልቁን የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወደ ሥራ የገቡ 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት 151 መካከለኛና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት በሚል መሪ ሐሳብ የኢንዱስትሪዎች ምርት ኤግዚቢሽን…
ስፓርት ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አቤል አሰበ በጨዋታ እንዲሁም አስራት ቱንጆ በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ብራዚል ስምምነት መፈራረም ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ብራዚል በግብርናው ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት መፈራረማቸውን በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ተሞክሮዋን ያጋራችበት ሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትግራይ ክልልን ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ ህወሓት አመራር አባላትን ሕዝቡ በቃችሁ ሊላቸው ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልልን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት የሚጥሩ ጥቂት የቀድሞ የህወሓት አመራር አባላትን ሕዝቡ በጋራ በቃችሁ ሊላቸው እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ገለጹ። አቶ ጌታቸው ረዳ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል አባል ሆነች ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 142ኛ አባል ሀገር ሆና ተመዘገበች። ከግንቦት 11ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሲሪላንካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ተጠናቋል። በጉባዔው …
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ከመሰል ተቋማት ጋር እንሠራለን- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያ ርዕይን ዕውን ለማድረግ በፈጠራና ቴክኖሎጅ የታገዘ ሥራን መተግበር የጀመረችው ኢትዮጵያ ከመሰል ተቋማት ጋር የመሥራት መርህ እንደምትከተል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…
ቢዝነስ በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…