Fana: At a Speed of Life!

በየአካባቢው ያለውን ሃብት በመግለጥ የሚከናወኑ ስራዎች ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ናቸው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) መንግሥት በየአካባቢው ያለውን ሃብት በመግለጥ የሚያከናውናቸው ሥራዎች ብልጽግናን የሚያረጋግጡ ናቸው አሉ። ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና በ385 ሔክታር…

አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው በዚህ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ታምራት እያሱ ባስቆጠራቸው ሁለት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐርን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዩናይትድ ኪንግደም…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በጽ/ቤታቸው ከሚኒስትሯ ጋር ባደረጉት ውይይት፥ ረዥም ጊዜ…

በክልሉ ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ ሕዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠር ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በሁሉም ዘርፍ ምርታማነትን በማሳደግ የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል አመራሩ ሕዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠር ርብርብ ማድረግ ይጠበቅበታል አሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት…

ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የልማት ሥራዎች ቀጣናውን የሚያስተሳስሩ መሆናቸውን በተግባር አሳይታለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የልማት ሥራዎች ከራሷ አልፈው ቀጣናውን በጋራ ተጠቃሚነት የሚያስተሳስሩ መሆናቸውን በተግባር አሳይታለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፥ አሁን ላይ በየእለቱ የሚበሰሩ…

ኢትዮጵያ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነውን የሸበሌ ሪዞርት…

በግማሽ ዓመቱ 999 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 23 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት 999 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ አይሻ-2 የንፋስ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)፣ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ…

በፈረስ ትርዒት ታጅቦ በድምቀት የተከበረው 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል…

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል “የአብሮነት ቅርስ፤ የሰላም ውርስ” በሚል መሪ ሃሳብ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የአገው ፈረሰኞች ማህብር በጣልያን ወረራ ወቅት የጣልያንን ከኢትዮጵያ መውጣት ተከትሎ በ1932…

አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኤላንድ ሮድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ማርቲን ዙቢሜንዲ እና የሊድሱ በረኛ ካርል ዳርሎ…