Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ ሲሰራ የነበረው የኢኮኖሚ ሪፎርም የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ለመቅረፍ ነው 👉 ግብርና መር መሆን ብቻውን የኢኮኖሚ ስብራታችንን ስለማይጠግን ብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ በመከተል ጥራት ያለው ዕድገት ለመፍጠር ተሰርቷል፤ 👉 ኢትዮጵያ ላለፉት 20 ዓመታት ጤነኛ ያልሆነ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በስብሰባው የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ ዓረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፈርሃን አል ሳዑድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

በኒጀር በደረሰ ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው የአስካይ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ተጠግነው በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኒጀር ዋና ከተማ በደረሰ ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት የአስካይ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ተጠግነው በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ አለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፡፡ አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ÷ ባለፈው ሐሙስ…

የፋይዳ መታወቂያን በ”PDF” አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት የተቋረጠበት ምክንያት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት ተቋርጧል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የፋይዳ መታወቂያን በ"PDF" አውርዶ የመያዝ አማራጭ በጊዜያዊነት የተቋረጠበት ምክንያትም እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1.…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2018 ዓ.ም ታሕሣሥ እና ጥር ወራት ያከናወኗቸው ቁልፍ ተግባራት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2018 ዓ.ም ታህሳስ እና ጥር ወራት ቁልፍ የሆኑ እና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም፣ ዘላቂ ሰላም እንዲሁም ሀገራዊ ብልጽግናን እውን ለማድረግ መሰረት የሚጥሉ ተከታታይ ተግባራትን አከናውነዋል። በዚህም በሀገር ውስጥ የብሔራዊ የሎጂስቲክስ ክዋኔ፤…

የዋትሳፕ አካውንትዎን ከጠለፋ ለመከላከል የሚረዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የዋትሳፕ (WhatsApp) አካውንት ጠለፋ በስፋት እየተለመደ የመጣና ብዙዎችን ለከፍተኛ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት እየዳረገ ያለ ችግር ነው። ይህንን ስጋት ለመከላከልና የሳይበር ደህንነትዎን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ዋና ዋና የጥንቃቄ የጥንቃቄ እርምጃዎች መተግበር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ8 ሺህ በላይ ዜጎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ተከታትለው የምስክር ወረቀት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 8 ሺህ 300 ዜጎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ተከታትለው የምስክር ወረቀት ወስደዋል። የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ስኬታማነት ክልሉ…

ሁሉም ተቋማት ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲገቡ እየተሰራ ነው – አለምፀሐይ ጳውሎስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን በማፋጠን ሁሉም ተቋማት ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንዲገቡ እየተሰራ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ 14…

ተቋማት ሀገርን ታሳቢ ባደረገ ከፍታና ቅንጅት መስራት አለባቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ ተቋማት ሀገርን ታሳቢ ባደረገ ከፍታ እና ቅንጅት መስራት አለባቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ 14 ተቋማት የ2018 በጀት…