Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም- አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ሕዝብ በቀድሞ የሕወሓት ጥቂት አመራር አባላት የሐሰት ፕሮፓጋንዳ በመታለል መስዋዕትነት የሚከፍል አይደለም ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ…

ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ፀጋዓብ ይግዛው ሲያስቆጥር፤ አቤል ሀብታሙ የኢትዮ ኤሌክትሪክን የአቻነት ግብ…

ሰንደርላንድ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ በተደረገ የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ሰንደርላንድ ሼፊልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋጧል፡፡ ዌምብሌይ ስታዲየም ላይ በተደረገው የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ…

የደም ባንኮችን ተደራሽነት ለማስፋት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ የደም ባንኮችን በመክፈት የደም ለጋሾችን ተሣትፎ ለመጨመር ያለመ የተደራሽነት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በደም ባንክ ተደራሽነት ላይ በጥናት እየታየ ብዙ መሠራት እንዳለበት የጠቆሙት…

በመዲናዋ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አሥተዳደር ቢሮ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረትም…

ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ብርሃኑ በቀለ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያሳካ፤…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች – ሞሐመድ ሳላህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሐመድ ሳላህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ ግብፃዊው ኮከብ ሳላህ በዚህ የውድድር ዓመት ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 37 የሊጉ ጨዋታዎች፤ 28 ግቦችን…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች ለፋይዳ መታወቂያ ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጀመረው የፋይዳ መታወቂያ ንቅናቄ ባለፉት 61 ቀናት ከ221 ሺህ በላይ ሰዎች የፋይዳ መታወቂያ ማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ አከናወኑ፡፡ በየደረጃው በሚገኙ የክልሉ አደረጃጀቶች የፋይዳ መታወቂያን አስፈላጊነት…

ግራቨንበርች- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመርጧል፡፡ የ23ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች ከእንግሊዛዊው ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ቀጥሎ…

በግብርናው ዘርፍ ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ተሞክሮ ወስደናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርናው ዘርፍ ጥናት እና ምርምር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለብን ከብራዚል ተሞክሮ ወስደናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡በሁለተኛው የብራዚል-አፍሪካ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብን መከላከል እና የገጠር ልማት ጉባዔ ተሳትፎ…