ዓለምአቀፋዊ ዜና ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ Tamrat Bishaw Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ Mikias Ayele Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኢብራሂም መሃመድ (ዶ/ር)÷ የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶችን ለህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን ኦይዳ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም በአካባቢው እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት አካል የሆኑ የግብርና ምርት ውጤቶችን በአርሶ አደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ የምናደረገው ጥረት እየተሳካ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት እየተሳካ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና…
ጤና ጤናማ ህይወትን ለመምራት Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ መሆን ማለት በአዕምሮ፣ በአካልና በስሜት ሙሉ ጤንነት ሲሰማን ማለት ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል በበሽታ እንዳንጠቃ ከማገዙም በላይ ጤናችን ስንጠብቅ ለራሳችን ያለን ግምት መልካም እንደሚሆን የተለያዩ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡…
ቴክ እስራዔል ለአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስና ቺፕሶች ማምረቻ ግንባታ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልትሰጥ ነው Alemayehu Geremew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው “ኢንቴል ኮርፖሬሽን” በ25 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ በደቡባዊ የእስራዔል ለሚገነባው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች እና ቺፕሶች ማምረቻ የሚውል የ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ሥጦታ ከእስራዔል እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡ እስራዔል ከአሜሪካው…
የዜና ቪዲዮዎች ማረፊያ ምዕራፍ 1 ክፍል 2/ Marefiya Season 1 EP 2 Amare Asrat Dec 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=vtOwqH2zEMs
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል ተገኝቷል የተባለው የጉሙሩክ አስተላላፊ ተከሠሠ Alemayehu Geremew Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሚሊየን ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል በተባለው የጉምሩክ ትራንዚስተር (አስተላላፊ) ላይ የሙስና ወንጀል ክሥ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ…