የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 27 ሚሊየን ሄክታር መሬት በስንዴ መሸፈኑ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 27 ሚሊየን ሄክታር መሬት በስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷የስንዴ ምርትና ምርታማነትን መጨመር የብልጽግና በር መክፈቻ ዋና ቁልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሄደበት Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባዘጋጀው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…
ቴክ ለኢትዮጵያን እድገት በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ ነው ተባለ Meseret Awoke Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እድገት ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሕንድ ከሚገኙት ከጄኤስ ዩኒቨርሲቲ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ተጠየቀ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰፊ የመልማት አቅም እና የተለያዩ የሰብል ምርቶችን የሚያስገኘው የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ እና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ጋር መከሩ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ባዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክር ስራዎች በቂ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጥ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Tamrat Bishaw Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተገቢው የሚዲያ ሽፋን መሰጠት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና ልማት ትብብር ፎረም ተመሰረተ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና የልማት ትብብር የጋራ ፎረም ተመሰረተ፡፡ የጋራ ፎረሙ ምስረታ መርሐ ግብር የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ Melaku Gedif Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። ተከሳሾቹ ወንጀሉን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፈረንጆቹ 2024 ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት እንደሚሆን ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ Tamrat Bishaw Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2024 ሌላኛው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስጠንቅቀዋል፡፡ በሙቀት መጠን እየጨመረ መምጣት እና በኤልኒኖ የአየር ሁኔታ የተነሳ የዓለም አማካይ የሙቀት መጠን ከወትሮው ከፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Amele Demsew Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተሞች ፎረም ከተሞች ወደሚፈለገዉ የብልፅግና መንገድ እንዲደርሱ የማድረግ ዓላማ አለው ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የዘንድሮ የከተሞች ፎረም "የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…