የሀገር ውስጥ ዜና ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የሕዝቦችን ትስስር በይበልጥ ማጎልበት እንደሚገባ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቦችን ጠንካራ ትስስር በይበልጥ በማጎልበት በአጎራባች ክልሎች ወሰን አካባቢ የሚከሰቱ የወሰን ጉዳዮችን በጋራ ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መፍታት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች ሥራ ፈጣሪና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ በትኩረት ይሰራል – አቶ ጥላሁን ከበደ Alemayehu Geremew Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ሥራ ፈጣሪ እና ለልማት የሚተጉ እንዲሆኑ ለማስቻል በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳደሩና ሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ክረምት ከተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ ያህሉ መጽደቃቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በክረምት ወቅት ከተተከሉት 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ 85 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት ከተተከሉት መካከልም 57 በመቶ ለጥምር ደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ቀሪው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የጦር መርከቧ በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች Meseret Awoke Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አንድ የጦር መርከቧ በጥቁር ባህር በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች። መርከቡ ሩሲያ በምትቆጣጠረው ክሬሚያ በሚገኘው ፊዮዶሲያ ወደብ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት መውደሙንም ነው የሩሲያ ባለስልጣናት ያስታወቁት። የጦር መርከቡ ከተዋጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስኖ የተደገፈ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን እያሳየ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ መካሄድ መጀመሩ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ጤና ወለቴ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የወሰን ማስከበር ስራ በተጠናቀቀባቸ ቦታዎች ላይ የግንባታ ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የወሰን ማስከበር ስራው እየተከናወነ መሆኑን አመልክቷል።…
ፋና ስብስብ ጥንዶቹ ቀሪ ዘመናቸውን በባህር ላይ ለመቅዘፍ ንብረታቸውን ሸጠዋል Tamrat Bishaw Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳ ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች ከሦስት ዓመታት በፊት ያላቸውን ንብረት ሁሉ በመሸጥ በመርከብ ዓለምን ለመዞር መወሰናቸውን ተናግረዋል። ጥንዶቹ ንብረታቸውን ከሸጡ በኋላ የሞተር ቤት ገዝተው የነበረ ቢሆንም የ76 ዓመቱ ጆን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ መገደላቸው ተሰማ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ ዚያድ ራሲ ሙሴቪ በእስራዔል ተፈጽሟል በተባለ የአየር ጥቃት በሶሪያ መገደላቸውን የሀገሪቱ ቴሌቪዝን አስታውቋል፡፡ ፕሬስ ቴቪ እንደዘገበው የጦር አማካሪው በሶሪያ ደማስቆ አቅራቢያ በምትገኘው ሳይዳ ዜይናብ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲያደርግ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ስደተኞች ተቀብላ እያስተናገደች ቢሆንም ዓለም አቀፍ የረድኤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በትብብር መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ የተመራ ልዑክ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ጋር በቀጣይ በሚከናወኑ የቴክኒክ ትብብሮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥን ጨምሮ ከፍተኛ አማካሪዎችን እና ዳይሬክተሮችን ያካተተ…