ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0…
ስፓርት ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ኦስሜን በ2022…
የሀገር ውስጥ ዜና 29 ነጥብ 5 ሚሊየን የዶሮ ጫጩቶች ለአርሶና አርብቶ አደሩ ተደራሽ ተደርገዋል ተባለ Feven Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት 29 ነጥብ 5 ሚሊየን የአንድ ቀን የዶሮ ጫጩቶች ለአርሶና አርብቶ አደሩ ተደራሽ መደረጋቸውን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ወደ ትግበራ ከገባ ከአንድ ዓመት ጊዜ በላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የባሕር በር፣ የህዳሴው ግድብ ድርድርና ሌሎች ጉዳዮች … Amare Asrat Dec 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=CRkG3mS3aiI
ስፓርት የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በጅቡቲ ብሔራዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዲሌይታ መሀመድ ዲሌይታ ከተመራው የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ወዳጅ ሀገራት ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅን…
ቢዝነስ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ኑር አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ ሰበሰበ Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ በሲቢኢ ኑር የባንክ አገልግሎት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ተቀማጭ ሂሳብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ሲቢኢ ኑር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ 6ኛውን የጋራ የፖለቲካ ምክክር አካሄዱ Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የኢትዮ-ስዊዘርላንድ የጋራ የፖለቲካ ምክክር በበርን ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሁለትዮሽ ምክክር መድረኩን የመሩት÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የስዊዘርላንድ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ ህዳሴ ግድብ መገንባት በተፋሰሱ ሀገራት ጉዳት እንደማያደርስ ግብፅ ታውቃለች- ምሁራን Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገንባት በግብፅም ሆነ በተፋሰሱ ሀገራት ጉዳት እንደማያደርስ ግብፅ ታውቃለች ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ለአራተኛ ጊዜ በተካሄደው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ግብጽ የቀድሞው የቅኝ ግዛት…