Fana: At a Speed of Life!

የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮይሻ የገበታ ለሀገር ሥር የለማው የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡

በአማራ ክልል የሰላም ጥሪውን ተከትሎ 251 ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከል ገቡ

አዲስ አበባመ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጭስ ዓባይ፣ በወረታ እና በአዲስ ዘመን አካባቢዎች የነበሩ 251 ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ፡፡ የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በአቅራቢያቸው ወደ…

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱን ያዘጋጁት÷ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ እና…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የምርጫ ጊዜ 3ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1. አቶ አሽኔ አስቲን --- በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የሕዝብ ግንኙነት…

በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በቻይና ሱቿን ግዛት ጉብኝት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን በቻይና ሱቿን ግዛት ቼንዱ ከተማ የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በጉብኝቱ የቻይና ከተሞች የተቀናጀ ልማት ጽንሰ ሐሳብን ተግባራዊ በማድረግ ገጠርን ከከተማ ጋር…

የዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን መገደሉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን በአሜሪካ ኃይሎች ድጋፍ የሶማሊያ ጦር ባካሄደው  ዘመቻ መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ማኣሊም አይማን በሶማሊያና በአካባቢው ሀገራት የተለያዩ የሽብር ጥቃቶችን በመምራት አስፈጽሟል በሚል ሲታደን መቆየቱ…

የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ለቀናት ሲያራዝመው በቆየው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ በዛሬው እለት ተግባራዊ እንዲደረግ ማጽደቁን ቢቢሲ አስነብቧል።…

በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ አስችለዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከናወኑ የህግ-ማስከበርና የአመራር መልሶ ማደረጃት ስራዎች ክልሉ ወደ ተጨባጭ የልማት እንቅስቃሴዎች እንዲገባ ማስቻላቸው ተገለጸ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የአምስት ወራት ስራ አፈጻጸሙን…

በመዲናዋ ፖሊስ ባካሄደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በርካታ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ባካሄዱት የአምስት ቀናት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከ1 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከበርካታ ልዩ ልዩ ማስረጃዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለፀ፡፡…