የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 149 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ ከእነሱ ውስጥ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ 10 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ለልዩ ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አባላት አስመረቀ Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል ሁሉን አቀፍ ውስብስብ ግዳጆችን በአንድ ጊዜ መወጣት የሚችሉ የልዩ ሃይል አባላትን አስመርቋል። የምረቃ ስነ ሰርዓቱ ላይ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና÷ አሁን ላይ የምንገኝበት አለም አቀፍ ሁኔታ ውስብስብና ተለዋዋጭ የጦርነት አውድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። የተካሄዱትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ከተመዘበረበት ገንዘብ ውስጥ ያልተመለሰው 7 ሚሊየን የሚጠጋ መሆኑን አስታወቀ Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባጋጠው ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው 801 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ውስጥ ያልተመለሰው 6 ነጥብ 99 ሚሊየን ብቻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ያለአግባብ ተመዝብሮ ከነበረው…
ስፓርት መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ Melaku Gedif Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መቻል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋል፡፡ የመቻልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አብዱ ሙተለቡ በ86ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 12 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናውን ዘርፍ ስኬት ለማስቀጠል ያለሙ ማሻሻያዎች ተደርገዋል- ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል በፋይናንስ አቅርቦት ላይ ማሻሻያ መደረጉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ተግዳሮቶችና ቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከበልግ እርሻ 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ተባለ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ እርሻ በዘር ከተሸፈነው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት 28 ሚሊየን ኩንታል ምርት የሚጠበቅ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ በበልግ ወቅት 1 ነጥብ 2ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 1 ነጥብ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ያላትን ተሳትፎ ፈረንሳይ አደነቀች Melaku Gedif Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ወታደራዊና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ሌ/ጄ ኮል ኮምቤት የተመራ ልዑክ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከልንና የዓለም አቀፉ የሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋምን ጎብኝቷል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በሰላም ማስከበር…