ቢዝነስ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቱሪዝምን ለማሳደግ የሚያግዛትን ስምምነት ፈረመች Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ የሚያስችላትን ስምምነት በአፍሪካ ጉዞና ቱሪዝምን ለማስፋፋት ከሚሠራው አፍሪካ ትራቭል ኮኔክት ጋር ስምምነት ፈርማለች፡፡ ስምምነቱን የፈረመው በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገፁ ባወጣው መረጃ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በደኅንነትና በወታደራዊ ቴክኖሎጂ ያሳየችው እመርታ ለአፍሪካውያን ተምሳሌት ነው- የናይጄሪያ ልዑክ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በተጨማሪም በቅርቡ የተመረቀውን የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪን ተመልክቷል፡፡ በዚሁ ወቅትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ “ሠርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር” ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር የሚያጋጥም ችግር የብልጽግና ጉዞን ያስተጓጉላል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ያስተጓጉላሉ ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩን ጨምሮ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ባንክ ተከፈተ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል። ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና አብዲከሪም ሼኽ ሙሴ (ቀልቢ ደጋህ) የኦብነግ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆኑ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲከሪም ሼኽ ሙሴን (ቀልቢ ደጋህ) የግንባሩ ተጠባባቂ ሊቀመንበር አድርጎ ሰየመ፡፡ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) እያካሄደው ባለው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከኃላፊነታቸው በተነሱት አብዲራህማን ማሃዲ ምትክ የግንባሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝቷል። በጉብኝ ወቅትም የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦብነግ የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር አከናውነዋል ያላቸውን ሊቀመንበር ከኃላፊነት አነሣ Melaku Gedif Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) የግንባሩን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ያከናወኑትን ሊቀመንበር አብዲራህማን ማሃዲ ከኃላፊነት አነሣ። የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ግለሰቡ ከድርጅቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የዘርፉ ባለድርሻዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ጥሪ አስተላለፉ። በክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የግብርና ልማት አጋር አካላት…
ስፓርት ኢትዮ ኤሌክትሪክና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን ግብ አቤል ሃብታሙ ሲያስቆጥር÷ አሊ ሱሌማን ደግሞ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ በፍጹም ቅጣት…