Fana: At a Speed of Life!

በዕውቀት ብቁ የሆኑ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራ እየተሠራ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በዕውቀትና ክኅሎት ብቁ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቡና ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 3 ሺህ 700 ኩንታል የቡና ምርት መያዙን አስታወቀ፡፡ ቡናውን ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን ከተማ ለማስገባት እና ከአዲስ አበባ ወደ ባሕርዳር…

የአማራ ክልል ቀጣዩን የሀይማኖት ኮንፈረንስ የሚያዘጋጅ ክልል ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአማራ ክልል ቀጣዩን የሀይማኖት ኮንፈረንስ የሚያዘጋጅ ክልል ሆኖ በመመረጥ የአዘጋጅነት ዋንጫውን ተረክቧል፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ተዘጋጅቶ "የሀይማኖት ተቋማት ለሁለንተናዊ ሰላምና እርቅ"በሚል መሪ ቃል በጅማ ከተማ ለሁለት ቀናት…

እንዳሻው ጣሳው (ዶ/ር) የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት የሚቀይሩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የማሕበረሰብ ጥሪት ግንባታና የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ሥራዎች አፈፃፀም በሆሳዕና ከተማ ተገምግሟል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በግምገማው ላይ እንዳሉት፤ በክልሉ የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት…

በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ መትጋት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ የተቀናጀና የተናበበ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ዳንኤል ተሬሳ ገልፀዋል። ሚኒስቴሩ የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን፤…

ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ባደረጉት ንንግር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦቹ  መሠረታዊ በሆኑ…

ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ላይ እየሠራቻቸው ያሉ ተግባራትን ለተለያዩ ሀገራት ተወካዮች አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍትሕ ሚኒስቴር ከወንጀል መከላከል ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ለተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች አቀረበ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት 15ኛው የወንጀል መከላከልና የወንጀል ፍትሕ ኮንግረስ የአፍሪካ አኅጉር…

የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች የኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል በመጠቀም የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ክርስቲን ፒሬን…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ እንዲሁም ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሜዳው የጀርመኑን ክለብ ቦርሲያ…

ኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት ያላቸውን ግንኙነት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ህብረት መካካል ያለውን መልካም ግንኙነት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በሲሞን ሞርዲ ከተመራ የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡…