የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን እየተወጣ ነው Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተግባራዊ የማድረግ ሃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የ8 ወራት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከኤፍኤስዲ አፍሪካ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ Mikias Ayele Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከአፍሪካ የፋይንናስ ማጠናከሪያ ኤጀንሲ (ኤፍኤስዲ አፍሪካ) ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መግለጫ÷ ከኤፍኤስዲ አፍሪካ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እና ጸጥታን ማስፈን በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ በተለይም የአፍሪካ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Melaku Gedif Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጌትስ ፋውንዴሽን የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን ተናግረዋል፡፡ የግብርና ዘርፍን ለማሳደግ…
የዜና ቪዲዮዎች ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Apr 9, 2025 0 https://www.youtube.com/watch?v=LOYJKeyL23c
የሀገር ውስጥ ዜና ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Hailemaryam Tegegn Apr 9, 2025 0 ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ በመጠጥ ውኃ አቅርቦት ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሰደር ከሆኑት ሱን ክሮግስትሩፕ ጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የዴንማርክ መንግሥት በዐቅም ግንባታ፣ በቴክንካዊ ድጋፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች ውጤት እየተመዘገበ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገልጸዋል። በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው 9ኛ ዙር ክልላዊ የግብርና ዘርፍ የባለድርሻ…
ቢዝነስ ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል- ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቷን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚኒስቴሩ እና ተጠሪ ተቋማቱ አመራሮች የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም…