ስፓርት ባሕር ዳር ከተማ መቻልን አሸነፈ Yonas Getnet Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የባሕር ዳር ከተማን ግቦች ፍቅረሚካኤል ዓለሙ እና ግርማ ዲሳሳ ሲያስቆጥሩ መሐመድ…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ Yonas Getnet Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች አልጄሪያ ከናይጄሪያ እንዲሁም ግብፅ ከኮትዲቯር ይገናኛሉ። ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በውድድሩ ጠንካራ አቋማቸውን በማስመልከት የምድብ ጨዋታቸውን ሙሉ በሙሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዳችን የአፍሪካ አስተሣሣሪነቱን የሚያጸና አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር መንገዳችን ለ80 ዓመታት የዘለቀውን የአፍሪካ አስተሣሣሪነቱን የሚያጸና አዲስ ምዕራፍ ጀምሯል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ ፥ ጠቅላይ ሚኒስትራችን በጉባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ የምስራች ነው – ሰላማዊት ካሳ sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራ መጀመር ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ የምስራች ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የእናቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የእናቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ አበበ ተምትሜ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በክልሉ ለእናቶች የሚሰጠውን የቀዶ ሕክምና…
ፋና ስብስብ የሀላባ ብሔረሰብ የቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ የቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ሲምፖዚዬም በሀላባ ቁሊቶ ከተማ እየተካሄደ ነው ። የሀላባ ብሔረሰብ አዲስ ዘመን መለወጫ ''ሴራ በዓል'' ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው ሲምፖዚዬም የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።…
ቴክ የዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነትና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ መጀመር ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊነትና ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ አንድ እጥፋት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ግዙፉ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ.. sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን አስጀምረዋል፡፡ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የመገንባት ስትራቴጂ ኢትዮጵያን የወደፊቷ የአፍሪካ ግምባር ቀደም የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምርጫው የተሳካ እንዲሆን የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚና የላቀ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚና የላቀ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ…
ጤና በጤና ቁጥጥር ሥርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Jan 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና የቁጥጥር ሥርዓት ላይ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ለመገምገምና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ “ጠንካራ የጤና ቁጥጥር ለማይበገር የጤና ሥርዓት” በሚል መሪ…