Fana: At a Speed of Life!

ቴሌ ብር በቀን 7 ቢሊየን ብር እያንቀሳቀሰ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴሌ ብር ለኢትዮጵያ ዲጅታል ኢኮኖሚ ግንባታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ እንዳሉት÷ቴሌ ብር በደንበኞች ቁጥር ብዛትም ሆነ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከፍተኛ…

 በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን ትስስር የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ትስስር የኢትዮጵያን ጥቅም በዘላቂነት ለማስከበር በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አሻ…

የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተደረጉ ማሻሻያዎች ውጤት እያመጡ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተደረጉ ማሻሻያዎች ውጤት እያመጡ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ረዳ ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ረዳ ላለፉት ሁለት ዓመታት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር፤ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አብርሃም ጌታቸው ከመረብ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች አመራሮች በ3ኛው ዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሚካሄደው ፎረሙ በዓለም የጤና ድርጅት አስተባባሪነት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች …

በሰሜን ተራሮች የዋልያዎችን ቁጥር ለማሳደግ ያለመ ዕቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አምሥት ዓመታት በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ ዋልያዎችን (አይቤክስ) ቁጥር ወደ 600 ለማሳደግ የሚያስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ሆነ፡፡ በስትራቴጂክ ዕቅዱ ላይ በጎንደር ከተማ በተካሄደ ውይይት ላይ የኢትዮጵያ ደንና ዱር…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከእስራኤል ም/ቤት አፈ ጉባዔ አሚን ኦሃና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኡዝቤኪስታን እየተካሄደ ከሚገኘው 150ኛው የኢንተር ፓርላሜንታሪ ኅብረት መድረክ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…

በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚፈጸሙ ወንጀሎች መስፋፋት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚሰራጩ ተገቢ ባልሆኑ መረጃዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ12 ሺህ በላይ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚውሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚያሰራጯቸው የሰውን…

የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ከፍተኛ አመራሮች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜጀር ጄኔራል ዳሂሩ ሳኑሲ የተመራ የናይጄሪያ መከላከያ ኃይል ሪሶርስ ማዕከል ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል። የአስተዳደሩ ም/ዋና ዳይሬክተር አስቴር ዳዊት፥ የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነት በማረጋገጥ በኩል…