Fana: At a Speed of Life!

መጋቢት 24 ወደ ከፍታ መውጣት የጀመርንበት ዕለት ነው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ቀን 2010 እንደ ሀገር ወደ ከፍታ ለመውጣት እጅ ለእጅ ተያይዘን ጉዞ የቀጠልንበት ታሪካዊ ዕለት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ። አቶ አወል የለውጡን ሰባተኛ ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት 8 ወራት ከ264 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ 264 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር ብድር ለደንበኞች ማቅረቡን አስታውቋል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩን…

በአብዛኛቹ የበልግ ተጠቃሚ አካባቢዎች የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኞቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ተጠናክረው ስለሚቀጥሉ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ከመጋቢት 23…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመርሲሳይድ ደርቢ ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ከኤቨርተን ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአንፊልድ ሮድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ሊጉን በ70 ነጥብ እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማስፋት…

አቶ አረጋ ከበደ እና ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስን (ዶ/ር) ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና አምባሳደሮች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም፤ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ በጣና…

መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና በዲፕሎማሲያዊ መስኮች በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው ሲሉ የመንግንሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በማኅበራዊ…

117 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 117 መደበኛ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች በዚህ ሣምንት ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ እነዚህ ወገኖች ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኤምባሲው እና ጅቡቲ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት…

በለውጡ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማስቀጠል በቁርጠኝነት መረባረብ ይገባል – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ በተለያዩ ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሁሉም በቁርጠኝነት ሊረባረብ ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ "ትናንት ፣ ዛሬና ነገ ለኢትዮጲያ ልዕልና "በሚል መሪ ሃሳብ በመጋቢት 24…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንባታው ሊጠናቀቅ ለተቃረበው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፤ ለኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የግድቡ…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ መታደጉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ታድጓል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አመራሮቸና አባላት"ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሃሳብ…