Fana: At a Speed of Life!

ፍቼ ጫምባላላ ለሀገራዊ መግባባት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል 'ፍቼ ጫምባላላ' ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ልዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ይከበራል። የፍቼ ጫምባላላ እሴቶች ለሀገራዊ መግባባት፣ ለህዝብ አንድነትና ለሰላም ጉልህ አበርክቶ እንዳላቸው የሲዳማ ክልል…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማስተር ካርድ የክፍያ ሥርዓትን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ የክፍያ ተቋም ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓትን አስጀምሯል። ባንኩ ያስጀመረው የማስተር ካርድ ክፍያ ሥርዓት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓትን ለማሻሻል እንደሚያግዝ ተገልጿል።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ወ/ሮ አይሻ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ…

የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ወጣቶች በዲጂታል ስነ ምህዳር ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚያስገኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር)…

የሐረር ኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ከተማ የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት የመካከለኛና ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመር ማዛወርና ማሻሻያ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በአጠቃላይ 1 ሺህ 107 የእንጨትና የኮንክሪት…

ፊቼ ጫምባላላ የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊቼ ጫምባላላ የእርቅ፣ የሰላም፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እሴቶች ከማጎልበቱ ባሻገር ለሀገር ግንባታና የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር”

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡ ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ ያዛል፡፡ "ረመዷን"…

ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ የኢፍጣር መርሐ- ግብሩ የተካሄደው በስካይላይት ሆቴል መሆኑን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትስሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭርሃም ንጉሤን (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸው የኢትዮጵያን እና የእስራኤልን ትብብር በይበልጥ ማጠናከር ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። አምባሳደሩ…