Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19 ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከጥር 15 እስከ 19/2018 ዓ.ም በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል። በኢትዮጵያ አየር ኃይል የ1ኛ አየር ምድብ አዛዥና የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ብ/ጄነራል ብሩክ ሰይፉ በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ…

የዳሸን ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን 202 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳሽን ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች 32ኛ መደበኛ እና 28ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የዳሸን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ባንኩ በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከፍተኛ…

ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስለኢትዮጵያ የውይይት መድረክ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ እና…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ÷ በክልሉ እየታየ ያለው ዘላቂ የሰላም ግንባታ ሒደት ተጠናክሮ ሊቀጥል…

በኦሮሚያ ክልል በ6 ሺህ 386 ተፋሰሶች ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ነጥብ 193 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ብሩ እንዳሉት ÷ የአካባቢ ሥነ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ፥ በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች…

ጨረቃ ላይ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ህልም

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግሥት የጠፈር መርሐ ግብሩ የኃይል ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ጨረቃ ላይ በ10 ዓመታት ውስጥ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ዕቅድ አለው ተባለ። ወደ ጠፈር በሚደረግ ጉዞ ግንባር ቀደም የነበረው የሩሲያ የህዋ ጉዞ ታሪክ ከቅርብ…

ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ቡርኪና ፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን 2 ለ 1 አሸንፋለች። ቀን 9:30 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቡርኪና ፋሶ በጭማሪ ደቂቃ ላይ ኤድመንድ ታፕሶባ እና ጆርጂ ሚኖንጎ ባስቆጠሯቸው ግቦች…

የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ነው – የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራ መንግሥት በቀይ ባሕር አፋር ሕዝቦች ላይ የዘር ማጥፋት እና የመብት ጥሰት እየፈፀመ ነው አሉ የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲ ድርጅት ሊቀመንበር ኢብራሂም ሀሩን። ሊቀመንበሩ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷የኤርትራ መንግሥት በአፋር ሕዝቦች ላይ…

በክልሉ ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ አሲዳማ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ባለፉት አራት ዓመታት ከ40 ሺህ ሄክታር በላይ በአሲዳማነት የተጠቃ መሬት ታክሞ ወደ ምርታማነት ገብቷል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊና የእርሻ ዘርፍ…