Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ጥረት በተመለከተ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግ እያከናወነቻቸው ያሉትን ተግባራት በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ለዋና ዋና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥ ተቋማቱ ከኢትዮጵያ…

የሶማሌ እና የአፋር ክልሎች ህዝቦች የሰላምና የልማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ እና የአፋር ክልሎች ህዝቦች የሰላም እና የልማት ፎረም ተመሰረተ። የሁለቱ ክልሎች ህዝቦች የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠናከሪያ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታዎች ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አካባቢ በመሆን በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ የተባሉ 65 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተቋሙ አስታውቋል፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ በተጨማሪም በአጠቃላይ ሰባት በሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ…

ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመቻል የሚከናወኑ ተግባራት እንዲጠናከሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም በመቻል ከተረጅነት ለመላቀቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ባለፋት ሥድስት ወራት ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመቻል የተሠሩ…

ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው 9 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዚሁ መሠረት ምክር ቤቱ በግብርና፣ ኢንዱስትሪና አገልግሎት የስራ ዘርፎች ለመሰማራት ከ527 ሚሊየን…

የጂኦሳይንስ ላቦራቶሪ ማዕከልን መልሶ ለማደራጀት የዲዛይንና የግንባታ ውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂኦ ሳይንስ መረጃን ለማመንጨት እና የማዕድናት ናሙና መመርመሪያ በመሆን የሚያገለግለውን የጂኦ ሳይንስ ላቦራቶሪ ማዕከልን መልሶ ለማደራጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር…

በሲዳማ ክልል የተገነባው ‘ኢፋ ቦሩ’ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት ድጋፍ በሲዳማ ክልል ለኩ ከተማ የተገነባው 'ኢፋ ቦሩ' ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ሥርዓቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን…

የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ሰላምን ለማጽናት በሚያስችል ቁመና ላይ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የአድማ መከላከልና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ገለጹ ኃላፊው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና…

በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሠሩ ስራዎችን ለዓለም ለማሳየት ያለመ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ኢት ኤክስ ኤክስፖ 2025 ከግንቦት 8 ጀምሮ ለሦስት ቀናት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ኤክስፖውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ…

 የንግድ ማህበራት በፖሊሲዎች ዝግጅት ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ ማህበራት በየጊዜው በሚወጠኑ የንግድ ፖሊሲዎች ላይ በነቃ ተሳትፎ ግብዓት እንዲሰጡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ እንደ አዲስ ከተዋቀረው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የስራ…