የሀገር ውስጥ ዜና ጎረቤት ሀገራትን ጭምር ታሳቢ ያደረገ የአደገኛ ኬሚካሎች ማስወገጃ ሊገነባ ነው wondimagegn tsegaye Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከራሷ አልፎ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ታሳቢ ያደረገ የአደገኛ ኬሚካሎች ማስወገጃ ልትገነባ መሆኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እየሠራን ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባችን የሚያነሳቸውን የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት በቁርጠኝነት እየሠራን ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ የሲዳማ ሕዝብን ከወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎ ፈቃደኞች እና ባለ ሃብቶች ለምገባ መርሐ-ግብር የሚያደርጉትን እገዛ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ Adimasu Aragawu Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎ ፈቃደኞች እና ባለ ሃብቶች ለምገባ መርሐ-ግብር የሚያደርጉትን እገዛ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ። ኤጀንሲው እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን በተመለከተ ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት ተቻለ Adimasu Aragawu Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ የአቅም ማሳደግና የማዘመን ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት መቻሉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በተቋሙ የሪጅኖች ማስተባበሪያ መምሪያ ዳይሬክተር ጋሻው እንድሪያስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በትምህርት፣ በጤና፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮችና አምራች ዘርፎች ላይ ጥያቄዎቹንና ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮችን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚሁ መሠረት ሕብረተሰቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የማኅበራዊ ትሥሥር…
ቢዝነስ እንጆሪ እና ሳፍሮን ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ኩባንያ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኩባንያው በዘመናዊ መንገድ እንጆሪ እና ለመድኃኒት ግብዓት የሚውል ሳፍሮን የተሰኘ አበባ በማምረት ለውጪ ገበያ ማቅረብ የሚያስችለውን ሥራ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ለመጀመር ስምምነት ፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፎዋን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በብሪክስ የትብብር ማዕቀፍ መሠረት የሁለቱን ሀገራት ትብብር ለማጠናከርና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ጥቅም ለማስጠበቅ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆስፒታሉ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የሕክምና ኮሌጅ በቅርቡ የጨረር ሕክምና ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ የካንሰር ታማሚዎችን እያስተናገደ የሚገኘው ሆስፒታሉ፤ የሕክምና ጥራት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ ተባለ Hailemaryam Tegegn Mar 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች…
ስፓርት የካፍ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በካይሮ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዋናው ጉባዔ አስቀድሞ የሚካሄደው የክፍለ አህጉር ማህበራት ስብሰባ በዛሬው ዕለት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።…