Fana: At a Speed of Life!

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አብሮነትን የሚያጠናክሩ ትርክቶችን መቅረጽ አለባቸው – ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በብሔራዊ ጥቅም የማይደራደር ዜጋ ለመፍጠርና የትርክት ጫናን ለመመከት መስራት አለባቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። በኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ፈጠራ…

ከንቲባ አዳነች አራት ባለ4 ወለል የማምረቻ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አራት ባለ 4 ወለል የማምረቻ እና መሸጫ ሕንጻዎችን በሴፍቲኔት ታቅፈው ለነበሩ ነዋሪዎች አስረክበዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በመዲናዋ እየተተገበሩ ካሉ የዜሮ ግብ ፕሮጀክቶች…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ኤቨርተንን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ ባለፉት ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያለማሸነፍ ጉዞውን ለመግታት…

ኢትዮጵያና ኮንጎ ሪፐብሊክ በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከኮንጎ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ቻርለስ ሪቻርድ ሞንጆ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ከተማ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ከተማ ሆናለች - ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መዲናዋ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት በማስተናገድ ተመራጭ ሆናለች አሉ፡፡ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጨማሪ ቦይንግ ድሪምላይነር አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ተጨማሪ ቦይንግ 787- 8 ድሪምላይነር አውሮፕላን በዛሬው ዕለት ተረክቧል፡፡ አዲሱ አውሮፕላን በአንድ ጊዜ 213 መንገደኞችን የሚያጓጉዝ ሲሆን ÷ የሚሰጠውን ምቹና ጥራት ያለው አገልግሎት እንደሚያጠናክርም…

የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራሁ ነው – ግሎባል ባንክ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠውን ዝቅተኛ የተከፈለ ካፒታል ከቀነገደቡ በፊት አሟልቻለሁ አለ፡፡ የግሎባል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተስፋዬ ቦሩ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ ባንኩ ዘመኑን የዋጀ እንዲሁም በቴክኖሎጂ የታገዘ አስተማማኝና…

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በዛሬው ዕለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያና አፋር ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነው በዘመቻ መልክ እየተሰጠ የሚገኘው፡፡ የአፋር ክልል…

ኢትዮጵያ በ3 ሺህ ሜትር ሴቶች የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳልያ አሸንፋለች፡፡ በርቀቱ ኤልሳቤት አማረ 1ኛ በመሆን ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳልያ ያስገኘች ሲሆን፥ ኬንያና ዩጋንዳ 2ኛ እና 3ኛ…

በፍትሕ ዘርፉ የፎረንሲክ ምርመራ ሒደትን ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትሕ ዘርፉ የፎረንሲክ ምርመራ ሒደትን ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል አሉ የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርአያሥላሴ፡፡ በኢትዮጵያ ሲተገበር የቆየው የአውሮፓ ህብረት የወንጀል ፍትሕ ቴክኒካል ድጋፍ ፕሮግራም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡…